1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑ 

ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2012

መስሪያ ቤቱ በተለይ ለDW በሰጠው መግለጫ ባ,ንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች አካል ናቸው ከተባሉ የክልል ፖሊሶች አንዳንዶቹ በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተናግሯል። የመቀሌ እና የሃዋሳ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማር ሂደታቸው ሰላማዊ ቢሆንም በፌደራል ፖሊስ ጥበቃ ቢካሄድ የአካዳሚ ነጻነታቸውን እንደማይጋፋ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/3UZ0o
Äthiopien Gründung der Partei Asimba Democratic Party in Mekele
ምስል DW/S. Wegayeh

ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑ 

በኢትዮጵያ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ጥበቃ በፌደራል ፖሊስ እገዛ እና ክትትል እንዲካሄድ መወሰኑን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር አስታወቀ።መስሪያ ቤቱ በተለይ ለDW በሰጠው መግለጫ በአንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች አካል ናቸው ከተባሉ የክልል ፖሊሶች አንዳንዶቹ በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተናግሯል። የመቀሌ እና የሃዋሳ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማር ሂደታቸው ሰላማዊ ቢሆንም በፌደራል ፖሊስ ጥበቃ ቢካሄድ የአካዳሚ ነጻነታቸውን እንደማይጋፋ አስታውቀዋል።

 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ 
ነጋሽ መሐመድ