You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዶሀ ዳይመን ሊግ ለድል በቅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫውን ለማንሳት አንገት ለአንገት ተናንቀዋል ።
በሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ባዬርን ሙይንሽንን አሸነፈ
በሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ባዬርን ሙይንሽንን አሸነፈ
በሻምፒዮንስ ሊግ የደርሶ መልስ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬ ማታ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን በስፔኑ ሪያል ማድሪድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች 2 ለ1 ተሸነፈ ።
ለሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ከባዬርን ሙይንሽን
ለሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ከባዬርን ሙይንሽን
በሻምፒዮንስ ሊግ የደርሶ መልስ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬ ማታ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን ከስፔኑ ሪያል ማድሪድ ጋ ይጋጠማል ።
ሪያል ማድሪድ ወይንስ ባዬርን ሙይንሽን?
ሪያል ማድሪድ ወይንስ ባዬርን ሙይንሽን?
በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ፍልሚያ ዛሬ ማታ ይከናወናል ። የጀርመኑ ባየርን ሙይንሽን ዛሬ በአሊያንትስ አሬና ስታዲየም የስፔኑ ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል ።
የሚያዝያ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
22ኛ ሣምንቱን በያዘው በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጨዋታ በሳምንቱ መጨረሻ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡናና መቻል 1 - 1 በመለያየት ነጥብ ተጋርተው ውጥተዋል።
የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግና የአውሮጳ ሊግ ፍልሚያዎች
የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግና የአውሮጳ ሊግ ፍልሚያዎች
በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ግጥሚያ ዛሬም ማታም 2 ግጥሚያዎች ይኖራሉ ። በምሽቱ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረጉ ግጥሚያዎች፦ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን ከእንግሊዙ አርሰናል ጋ ይፋጠጣል ።
ተጨማሪ አሳይ
ማስታወቂያ