1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃአፍሪቃ

´´የከተማው መናኝ´´ ኤልያስ መልካ ሕይወት

ሰኞ፣ ግንቦት 9 2013

ሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል።

https://p.dw.com/p/3tSuY
Äthiopien I Elyas Melka memorial book
ምስል Yohannes Gbergzabiher/DW

የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት

ሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል። ኤልያስ መልካ ከአንጋፋ እስከ ጀማሪ ድምጻውያን ከ400 በላይ ሙዚቃዎችን እንዳቀናበረ ይነገርለታል። በርካታ ዜማ እና ግጥሞችንም ደርሷል።  የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅታችን ከመጽሐፉ ደራሲ ጋር ቆይታ ያደርጋል

ዮሐንስ ገብረግዚአብሔር 

ታምራት ዲንሳ