1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዝያ 23 ቀን 2016 የዜና መፅሔት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2016

መንግስት በየጊዜው የሚካሄዱ ግድያዎችንና የዘፈቀደ እስር እንዲያቆም መጠየቁ፣ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕረዚደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች በግጭት አፈታት ላይ ሚናቸው እየቀጨጨ እንደመጣ መገለጹን፣ በአማራ ክልል ድርቅና መፈናቀል የተረጂዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉን

https://p.dw.com/p/4fP3r
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።